
መጪውን አዲስ አመት መቀበያን ምክንያት በማድረግ የእንቁላል ምርት በሰፊው እየቀረበ ነው፡፡
መጪውን አዲስ አመት መቀበያን ምክንያት በማድረግ የእንቁላል ምርት በሰፊው እየቀረበ ነው፡፡
አዲስ አበባ፤ጳጉሜ 1/2017
የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን መጭውን የ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመት አዲስ ዓመት መቀበያን ምክንያት በማድረግ የእንቁላል ምርት፣ የእንስሳት ተዋጽኦ እና የተለያዩ የጓሮ አትክልት ምርት ለህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲቀርብ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው፡፡
በሁሉም ክፍለከተሞች አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ጽ/ቤት አማካይነት በተዘጋጀው ባዛር ላይ መጪውን አዲስ አመት መቀበያን ምክንያት በማድረግ የእንቁላል ምርት፣ የእንስሳት ተዋጽኦ እና የተለያዩ የጓሮ አትክልት ምርት ለህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረበ ይገኛል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments