Services

Find Our Services and Information

We provide the following information about us.

icon

የአርሶ አደር መብት ፈጠራና እንቬስትመንት አገልግሎቶች

  1. የአርሶ አደሮች ልማት አግልግሎት
  2. የአርሶ አደሮች  የባለቤትነት መብት ማረጋገጥ አገልግሎት        
  3. አርሶ አደሮች በይዞ.ታቸዉ ላይ እንዲያለሙ  የማማከር አገልግሎት፤
  4. Read More icon
icon

የልማት ተነሺ አርሶ አደር መልሶ ማቋቋም አገልግሎቶች

  1. አርሶ አደር  የማቋቋም አገልግሎት
  2. የድጋፍ ማዕቀፍ ዝግጅት አሰጣጥ አገልግሎት አገልግሎት
  3. የልማት ተነሺ አርሶ አደር ተጠቃሚነት የማረጋገጥ አገልግሎት

Read More icon
icon

የሰርተፍኬሽን፣ ኢንስፔክሽንና ሬጉላተሪ አገልግሎቶች

  1. ብቃት ማረጋገጫና ቁጥጥር የሚያስፈልጋቸው የግብርና ዘርፍ ብቃት ማረጋገጥ አገልግሎት መስጠት፣
  2. ህገ-ወጥ የእንስሳት ዕርድና ስጋ ዝውውርን መቆጣጠር አገልግሎት፤
  3. በስጋ ምመራ ያለፈ ጤናማነቱ የተረጋገጠ ስጋ ምርት ለተጠቃሚው መሰራጨቱን የመቆጣጠር አገልግሎት፣
  4. ...

    Read More icon
icon

የስጋ ምርት ጤንነት ምርመራና ሀይጂን ቁጥጥር አገልግሎቶች

  1. የሥጋ ምርመራ አገልግሎት መስጠት
  2. የሥጋ ምርት ደህንነት ጥራት ጤንነትና ሀይጂን መቆጣጠር አገልግሎት መስጠት፤

Read More icon
icon

የሥነ-ምግብና ግብርና ድህረ-ምርት አያያዝና አጠቃቀም አገልግሎቶች

  1. የግብርና ምርት ጥራት ማሳደግ ኤክስቴንሽን አገልግሎት
  2. የምርት እና ድህረ ምርት አያያዝና አጠቃቀም ኤክስቴንሽን አገልገሎት

Read More icon
icon

የእፅዋት ሀብት ልማት አገልግሎቶች

  1. የእጽዋት ኤክስቴንሽን አገልግሎት መስጠት
  2. የእፅዋት ዝርያ ማሻሻያና ማባዣ ማዕከላት ማቋቋም
  3. የመስኖ ልማትና አፈርና ውሃ ስራዎች ማሻሻያ አገልግሎት

Read More icon
icon

የእንስሳት ሀብት ልማት የኤክስቴንሽን አገልግሎት

  1. ከተቋሙ የስትራቴጅክ ዕቅድ በመነሳት የዳይሬክቶሬቱን ዕቅድ ያዘጋጃል፣ ይመራል፣ ይገመግማል፣ ይቆጣጠራል፤
  2. ለስራ የሚያስፈልግ ግብዓትና በጀት እንዲዘጋጅ በማድረግ በወቅቱ ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፣ ይከታተላል፣ እንድሟላ ያደርጋል፤
  3. የተሻለ አፈፃፀም ላላቸውና በዳይሬ...

    Read More icon
icon

የእንስሳት ጤናና ላብራቶሪ አገልግሎቶች

 

 

  1. የእንስሳት ህክምናና ክትባት አገልግሎት
  2. የእንስሳት ጤና ላብራቶሪ አገልግሎት
  3. በህክምና መዳን የማይችሉ እንስሳት የማስወገድ አገልግሎት

Read More icon