የተቋም ባህል ግንባታ ለተቋም ተልዕኮ መሰካት የ...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

የተቋም ባህል ግንባታ ለተቋም ተልዕኮ መሰካት የማይተካ ሚና አለው።

የተቋም ባህል ግንባታ ለተቋም ተልዕኮ መሰካት የማይተካ ሚና አለው።


አዲስ አበባ፤ መስከረም 16 ቀን 2018 ዓ.ም


የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን አመራርና ሰራተኞች የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ዕለቱ የአገልግሎት መስጫ ቀን ዕለተ አርብ በመሆኑ የተቋሙ አመራርና ሰራተኞች ተገልጋዮቻቸውንም እንኳን አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል።

የሬጉላቶሪ ዘርፍ ም/ኮሚሽነር ፀጋ ለማ (ዶ/ር) የዚህ ዓይነት በጋራና በመተሳሰብ የሚደረግ ዝግጅት አንድነታችንን፣ ወንድማማችነታችንን፣ ሀገራዊ ትስስራችንን የሚያጠናክር የጋራ እሴት ነው ብለዋል።

አያይዘውም ተቋማዊ የሆነ ባህል ለመገንባት እነዚህ ሁነቶች ድርሻቸው ቀላል አይደለም፤ የተቋም ባህል መገንባቱ ደግሞ ለተቋም ተልዕኮ መሰካት የማይተካ ሚና እንዳለው ገልፀዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments