የሰንበት ገበያ ተጠናክሮ መቀጠሉ ለኑሮ መረጋጋት የማይተካ ሚና እንዳለው ተገለጸ፡፡
አዲስ አበባ፤ሚያዚያ 6 ቀን /2017 ዓ.ም
የሰንበት ገበያ ተጠናክሮ መቀጠሉ ለኑሮ መረጋጋት የማይተካ ሚና እንዳለው ተገለጸ፡፡
ለመጭው የፋሲካ በዓል የግብርና ምርቶች ዋጋ መናርን ለመከላከል የሰንበት ገበያ ትልቁን ሚና እየተጫወተ ነው ተባለ፡፡
የምግብ ፍጆታዎችን በዝቅተኛ ዋጋ ለማህበረሰቡ እንዲቀርብ ለአርሶ አደሩና ነጋዴው በየክፍለከተማው መሸጫ ቦታ ተመቻችቷል ተብሏል፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments