
ቴክኖሎጅን መጠቀም አማራጭ ሳይሆን ግዴታ ነው፡፡
ቴክኖሎጅን መጠቀም አማራጭ ሳይሆን ግዴታ ነው፡፡
አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 15 ቀን 2017 ዓ.ም
ለለሚኩራ ክፍለከተማ እና ወረዳ የመረጃ ባለሙዎች የልማት ተነሽ አርሶ አደሮችን መረጃ ወደሲስተም ለማስገባት የሶፍትዌሩን አጠቃቀም ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በፊት መረጃውን ወደ ሲስተም በተሰጠው የጊዜ ገደብ ተሰርቶ ማለቅ ባለመቻሉ ድጋሜ ግንዛቤው ተሰጥቶ ባለሙያዎቹ በሙሉ አቅማቸው ወደ ስራ እንዲገቡ ለማስቻል ነው ያሉት ስልጠናውን የሰጡት የ ICT ቡድን መሪ የሆኑት አቶ ጌቱ በቀለ ናቸው፡፡ አያይዘውም የተጠቃሚዎቹን ኮድ በመጠቀም መረጃን በዘመናዊ መልኩ ለማደራጀት ቴክኖሎጅን መጠቀም አማራጭ ሳይሆን ግዴታ ነው ብለዋል፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments