በጠባብ ቦታና በትናንሽ ኩሬዎች አሳን ማርባት ይ...

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

በጠባብ ቦታና በትናንሽ ኩሬዎች አሳን ማርባት ይቻላል፡፡

በጠባብ ቦታና በትናንሽ ኩሬዎች አሳን ማርባት ይቻላል፡፡  


አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 29 ቀን 2017 ዓ.ም


ከዚ ቀደም ገጠር ብቻ አምራች ከተማ ሸማች  ነበር፡፡ (ከተማ ግብርና ዘርፍ  ም/ኮ አቶ  መለስ አሸቦ)  አያይዘውም ገጠር እየተመረተ ከተማ ሸማች ሆኖ ነበረውን እሳቤ በመቀየር በአመራሩና ህብረተሰቡ የጋራ ርብርብ ከተማ ላይ አይታሰብም  የተባሉ  የግብርና ምርቶችን ተመርተው ለገበያ ሲቀርቡ  ተመልክተናል ብለዋል፡፡አሳ ባለችው ጠባብ ቦታና በትናንሽ ኩሬዎች  በተቋማትና በግለሰብ ግቢ ውስጥ በከተማ ደረጃ  ማምረት እንደሚቻል  ብዙ ማሳያዎች  ማየት እየተለመደ መጥቷል  ብለዋል፡፡ 

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ወረዳ 12 አካባቢ  የሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ ግቢ ውስጥ  ያለው የአሳ እርባታ  ጣቢያ አሳን ማርባት እሚቻለው ትላልቅ ሀይቆች ባሉበት አካባቢ ነው ተብሎ የሚታሰበውን አመለካከት ለመቀየር አንዱ ማሳያ እንደሆነ ተብራርቷል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments