ቴክኖሎጅን መጠቀም ጊዜን፣ገንዘብንና ጉልበትን ይ...

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

ቴክኖሎጅን መጠቀም ጊዜን፣ገንዘብንና ጉልበትን ይቆጥባል(የከተማ ግብርና ዘርፍ  ም/ኮ አቶ  መለስ አሸቦ)

ቴክኖሎጅን መጠቀም ጊዜን፣ገንዘብንና ጉልበትን ይቆጥባል(የከተማ ግብርና ዘርፍ  ም/ኮ አቶ  መለስ አሸቦ)


አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 29 ቀን 2017 ዓ.ም


የከተማ ግብርና ዘርፍ  ም/ኮ አቶ  መለስ አሸቦ፣የእንስሳት ሃብት ልማት ዳይሬክቶሬት  ዳይሬክተር በፍቃዱ ሰለሞን፣ ቡድን መሪዎች እና ባለሙያዎች በተገኙበት  መረጃን ወደ ሶፍትዌር  በማስገባት የመረጃ አያያዝን ለማዘመን የግንዛቤ ፈጠራ ስራ ተሰራ፡፡

መረጃን በቴክኖሎጅ ማደራጀት ጊዜን፣ገንዘብን እና ጉልበትን ለመቆጠብ አይነተኛ መንገድ ነው፡፡በመሆኑም የተከተቡና ያልተከተቡ እንስሳቶችን  ብዛትና ጾታ ለመለየት፣የወተት ላም እና የዳልጋ ከብቶች ብዛት ለመለየት፤ከእርባታው የሚገኘው የምርት መጠን፣ የግብዓት መጠን፣እርባታው  የሚከናወንበት ስፋት በካሬ፣የወተት ላሞች በቀን የሚሰጡት የወተት ምርት መጠን በሊትር እና የጥጆች ብዛትና ጾታ የመሳሰሉትን ለይቶ ለማስቀመጥ  ጠቀሜታው ከፍ ያለ ሲሆን  እንዲሁም  አርሶ አደሮችንና የአርሶ አደር  ልጆችን ፣ተቋማትን መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑትን ለመለየት  እንጠቀምበታለን፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments