የሰራተኞችን መረጃ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ማስተዳደር...

image description
- In አርሶ አደር ልማትና መልሶ ማቋቋም ዘርፍ    0

የሰራተኞችን መረጃ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ማስተዳደር ለሥራ ቅልጥፍና ወሳኝ ሂደት ነው፡፡

የሰራተኞችን መረጃ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ማስተዳደር ለሥራ ቅልጥፍና ወሳኝ ሂደት ነው፡፡


አዲስ አበባ፤ ግንቦት 20 ቀን 2017 ዓ.ም


የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን የኮሚሽኑን አመራርና አጠቃላይ ሰራተኞች መረጃ በተቀናጀ የሲቪል ሰርቪስ መረጃ አያያዝ ሥርዓት (ICSMIS) ለማስተዳደር መረጃውን ለሚያስገቡ ሰራተኞች ስልጠና እየተሰጠ መሆኑን የኮሚሽኑ የICT ቡድን መሪ የሆኑት አቶ ጌቱ በቀለ ገልፀዋል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments