
ውጤታማ ተግባቦት ለላቀ ተቋም ግንባታ!
ውጤታማ ተግባቦት ለላቀ ተቋም ግንባታ!
ደብረዘይት (ቢሸፍቱ)፤ ሰኔ 07 ቀን 2017 ዓ.ም
የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ለተቋሙ ከፍተኛ አመራር፣ ዳይሬክቶሬቶች እና ቡድን መሪዎች ሰኔ 06 ቀን 2017 ዓ.ም "ውጤታማ ተግባቦት ለተቋም ግንባታ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ስልጠና የሰጠ ሲሆን ዛሬም በአመራር ክህሎት እና አነቃቂ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።
እየተሰጠ ባለው ስልጠና ላይ ተሳታፊ የሆኑ አመራሮች በስልጠናው ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments