ውጤታማ አመራር ውጤታማ ተቋም መፍጠር ይችላል።

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

ውጤታማ አመራር ውጤታማ ተቋም መፍጠር ይችላል።

ውጤታማ አመራር ውጤታማ ተቋም መፍጠር ይችላል።


ደብረዘይት (ቢሸፍቱ)፤ ሰኔ 07 ቀን 2017 ዓ.ም


የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን "ውጤታማ አመራር ውጤታማ ተቋም መፍጠር ይችላል" እና "ውጤታማ ተግባቦት ለተቋም ግንባታ" በሚሉ መሪ ሀሳቦች ላይ የሁለት ቀን ስልጠና ሰጥቷል።

ስልጠናውም Strategic communication and communication strategy, Leadership skills, Digital Technology (focusing social media) and Mindset ላይ ትኩረት እንዲያደርግ ተደርጓል።

ስልጠናውን የሰጡት Teshager Shiferaw (PHD) Addis Ababa  (https://addisababa.academia.edu/)University, School of Journalism and Communication, Faculty Member ውጤታማ ተግባቦት ለተቋም ግንባታ የማይተካ ሚና ያለው መሆኑን ገልፀዋል።

የአመራርነት ክህሎት ላይ ስልጠና የሰጡት አሸናፊ (PHD) አመራርነት መሰጠት፣ አገልጋይነት፣ አርእያ፣ ... መሆን እንደሆነ ተናግረዋል።

ዋና ኮሚሽነር አቶ ባዮ ሽጉጤ የተሰጠው ስልጠና ከሕይወታችን ጋር የተገናኘ በመሆኑ የኮሙዮኒኬሽን ክህሎታችንን በማሳደግ አመራርነትን ከስልጣን በላይ የተግባር ሰው ሆነን በአርአያነትና በአገልጋይነት ልንተገብር ይገባል ብለዋል።

የስልጠናው ተካፋይ የነበሩት አመራሮችም በስልጠናው እጅግ በጣም ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል። ስልጠናው ለግል ሕይወታቸውም የሚጠቅም መሆኑን አክለው አንስተዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments