የእንቁላል ምርት አቅርቦት ገበያን ከማረጋጋት ባ...

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

የእንቁላል ምርት አቅርቦት ገበያን ከማረጋጋት ባለፈ ዋጋን እስከመተመን።

የእንቁላል ምርት አቅርቦት ገበያን ከማረጋጋት ባለፈ ዋጋን እስከመተመን።


አዲስ አበባ፤ ሰኔ 2017 ዓ.ም


የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን የእንስሳት ልማትና ልህቀት ማዕከል የእንቁላል ምርቱን ከማዕከሉ የመሸጫ ሱቆች ባለፈ በካዛንችስ ሴቶች አደባባይ፣ ቄርቆስ ክፍለ ከተማ ሁለት ቦታ፣ አዲስ ከተማ እና በልደታ ክፍለ ከተማ የመሸጫ ሱቆች ምርቱን ለሸማቹ እያቀረበ ይገኛል።

የምርት አቅርቦቱ በሁሉም የመሸጫ ሱቆች በ10 (አሥር) ብር እየተሸጠ ሲሆን ይህ ዋጋ በገበያ ላይ ያለውን የእንቁላል ዋጋ እስከመተመን የደረሰ ነው።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments