የሥራ ግምገማ በማድረግ ጥንካሬና ክፍተትን መለየት ለቀጣይ በጀት ዓመት ዕቅድ መነሻ መውሰድ ነው።
የሥራ ግምገማ በማድረግ ጥንካሬና ክፍተትን መለየት ለቀጣይ በጀት ዓመት ዕቅድ መነሻ መውሰድ ነው።
አዲስ አበባ፤ ሰኔ 27 ቀን 2017 ዓ.ም
የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀምን ከማዕከል አመራሮች፣ ዳይሬክቶሬቶችና ቡድን መሪዎች፣ ከክፍለ ከተማና ከወረዳ የዘርፉ ጽ/ቤት ኃላፊዎች እና ከክፍለ ከተማ ቡድን መሪዎች ጋር ግምገማ እያደረገ ይገኛል።
ዋና ኮሚሽነር አቶ ባዮ ሽጉጤ የቁልፍ ተግባራት እና የዐበይት ተግባራት ዕቅድ አፈፃፀምን ክፍለ ከተሞች እና ማዕከሉ በዝርዝር ሪፖርታቸውን አቅርበው በጥልቀት ግምገማ የሚደረግ መሆኑን በመክፈቻቸው ላይ ገልፀዋል።
የሥራ ግምገማ በማድረግ ጥንካሬና ክፍተትን መለየት ለቀጣይ በጀት ዓመት ዕቅድ መነሻ መውሰድ ነው።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments