
ዕቅድ የሥራ መመሪያ ነው።
ዕቅድ የሥራ መመሪያ ነው።
አዲስ አበባ፤ ሰኔ 27 ቀን 2017 ዓ.ም
ዕቅድ የሥራ መመሪያ ተደርጎ ተግባራት ሲፈፀሙ ሪፖርት መነሻው ባለሙያ ይሆናል።
የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀምን ከማዕከል እስከ ወረዳ ያለውን መዋቅር ተሳታፊ በማድረግ እየገመገመ ይገኛል።
የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር አቶ ባዮ ሽጉጤ አገልግሎት አሰጣጣችን በስታንዳርድ እየተለካ ከሄደ ሰው ተኮር ሥራችን መሬት መውረድ ይችላል ብለዋል።
ኮሚሽኑ አፈፃፀሙን በየደረጃው እየገመገመ መምጣቱ በበጀት ዓመቱ አቅዶት የነበረውን ዕቅድ ለማሳካት ትልቅ አቅም የፈጠረ መሆኑን ዋና ኮሚሽነሩ ገልፀዋል።
የመድረኩ ተሳታፊዎች ኮሚሽኑ በየደረጃው ያከናወናቸው ተግባራት ውጤታማ የነበሩ መሆኑን እየቀረቡ ካሉት የክፍለ ከተማና የማዕከል ሪፖርቶች መረዳት እንደሚቻል ገልፀዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments