የመኸር እርሻ ሥራ በተገቢው መንገድ እየተካሄደ...

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

የመኸር እርሻ ሥራ በተገቢው መንገድ እየተካሄደ ነው።

የመኸር እርሻ ሥራ በተገቢው መንገድ እየተካሄደ ነው።


አዲስ አበባ፤ ሰኔ 29 ቀን 2017 ዓ.ም


የጉለሌ ክፍለ ከተማ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ጽ/ቤት የመኸር እርሻ በክፍለ ከተማው እንጦጦና አካባቢው ላይ በስፋት እየተካሄደ እንደሆነ መረጃውን አድርሰውናል።

አቶ አድማሱ ተስፋዬ እንደገለፁልን በክፍለ ከተማው በተለይም እንጦጦ አካባቢ ሰፋፊ የእርሻ መሬት እንዳለና በአሁን ወቅትም ድንች በስፋት እየተመረተ እንደሆነ ነግረውናል።

ባለሙያው በማህበራዊ ትስስር ገፃችንም ላይ መረጃዎችን አጋርተውናል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments