
የከተማ ግብርና የግብርና ምርት አቅርቦት ላይ በፈጠረው አዎንታዊ ተጽእኖ ገበያውን የማረጋጋት ሥራ እየሰራ ነው፡፡
የከተማ ግብርና የግብርና ምርት አቅርቦት ላይ በፈጠረው አዎንታዊ ተጽእኖ ገበያውን የማረጋጋት ሥራ እየሰራ ነው፡፡
አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 04 ቀን 2017 ዓ.ም
በም/ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጥራቱ በየነ ከተማ ግብርና ላይ በጣም ትኩረት አድርገን እየሰራን ነው፤ ሲሉ በምክር ቤቱ ስብሰባ ላይ ማንሳታቸውን የአዲስ አበባ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ዘግቧል፡፡
የከተማ ግብርና አሁን ካለው የኑሮ ውድነት ጋር በተያያዘ በቂ ምርት ገበያ ላይ እንዲቀርብ በማድረግ በከተማችን ውስጥ ያለውን የምርት አቅርቦት እያረጋጋ ነው ብለዋል፡፡
ሌላው የከተማ ግብርና ለበርካታ ዜጎች የሥራ ዕድል የፈጠረ መሆኑንም የቢሮ ኃላፊው ማንሳታቸውን አያይዞ ዘግቧል፡፡በመሆኑ ስራ እድል የመፍጠር ስራችን እነዚህን ማዕከል ያደረገ እንዲሆን እየሰራን እንገኛለን፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments