
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
የአዲስ አበባ ከተማ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን በከተማ ደረጃ በተካሄደው የ2017 በጀት ዓመት የከተማ ሴክተር ተቋማት የአፈጻጸም ምዘና ኮሚሽኑ በአጠቃላይ ምዘና የላቀ አፈፃፀም በማምጣትና በከተማ ደረጃ ከሚገኙ ሴክተር ተቋማት የአረንጓዴ ደረጃ በማምጣት ከፍተኛ አፈፃፀም ማምጣት ከቻሉ ተቋማት አንዱ መሆን ችሏል።
ውጤቱ መሬት ላይ ካለው ሥራችን አንፃር ከዚያም በላይ የሚገባን ቢሆንም ይኸም በቀጣይ ለምንሰራቸው ስራዎች ትልቅ መነሳሳት የሚፈጥር ነው።በየደረጃው የምትገኙ የኮሚሽኑ የሥራ ኃላፊዎቻችን፣ ከማዕከል እስከ ወረዳ ያላችሁ ፈፃሚዎቻችን፣ ተጠቃሚዎቻችን፣ ባለድርሻዎች፣ ቅንጅታዊ ተቋማት እና የግብርና ቤተሰቦቻችን ለነበራችሁ አስተዋጽኦ ላቅ ያለ ምስጋና እናቀርባለን።
ለበለጠ መረጃ የሚከተሉትን አድራሻዎቻችንን ተከታተሉ፡፡
YouTube ➲ https://bit.ly/4hnxoMs
Telegram ➲ https://bit.ly/4h2cPVT
Facebook ➲ https://bit.ly/4gjsu1M
Tiktok ➲ https://bit.ly/4gdXK2o
Website ➲ https://aafuadc.gov.et/
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments