በመትከል ማንሰራራት!

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

በመትከል ማንሰራራት!


በመትከል ማንሰራራት!



የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን አጠቃላይ አመራርና ሰራተኞች የአረንጓዴ አሻራ ችክኝ ተከላ አድርገዋል።

ኮሚሽኑ አጠቃላይ ሰራተኛውን በመዋቅሩ በማስተባበር አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ቀጠና 1 በተለምዶ ፍቅር ጫካ በመገኘት ችግኞችን ተከላ አድርጓል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments