በመትከል ማንሰራራት!

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

በመትከል ማንሰራራት!

በመትከል ማንሰራራት!


አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም


የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን አጠቃላይ አመራሮችና ሰራተኞች ሐምሌ 24 በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በመቀላቀል አሻራችንን አኑረናል፡፡ 
ዋና ኮሚሽነር አቶ ባዩ ሽጉጤ አጠቃላይ የኮሚሽኑን አመራርና ሰራተኞች ይዘው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ግንፍሌ ወንዝ ዳርቻ እና ወረዳ 04 ጎተራ ኮንደምንየም አካባቢ በአብዮት ቅርስ ትምህርት ቤት ተገኝተው የችግኝ ተከላ አካሂደዋል፡፡
የኮምሹኑ አጠቃላይ አመራርና ሰራተኞችም በተከላ ሂደቱ እጅግ በጣም ደስተኛ መሆናቸውን እና በቀጣይም ለመንከባከብ ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments