በሐምሌ አዝመራ እርፍ ያልነቀነቀ፤ በታህሳስ ……...

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

በሐምሌ አዝመራ እርፍ ያልነቀነቀ፤ በታህሳስ …………!

በሐምሌ አዝመራ እርፍ ያልነቀነቀ፤ በታህሳስ …………!


አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 29 ቀን 2017 ዓ.ም


በአቃቂ   ቃሊቲ፣ለሚኩራ፣ንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ ኮልፌ፣ ቦሌ፣ ጉለሌ እና የካ ክፍለ ከተሞች የ2017/18 በጀት ዓመት የመኸር እርሻ የሰብል ልማት ሥራ ተጠናክሮ የቀጠለ ስለመሆኑ መረጃዎች እየደረሱን ይገኛሉ፡፡

ክፍለ ከተሞች ባደረሱን መረጃ መሰረት በኮሚሽኑ በኩል የተሰጠው አቅጣጫና ልዩ ትኩረት፣ ሙያዊና ቴክኒካል እገዛ እንዲሁም በየደረጃው ያለው አመራርና ባለሙያ በንቅናቄ ወጥቶ አርሶ አደሩን መደገፉ የመኸር ሥራችን በተቀላጠፈ መንገድ ተግባራዊ እንዲሆን ያገዘን በመሆኑ ሁሉም ሊመሰገኑ ይገባል ብለዋል፡፡

ሌላው የተሟላ ግብዓት በመጠቀም አርሶ አደሩ በኩታ ገጠም እርሻውን እንዲያርስ መደገፍና ማሳተፍ ተጠናክሮ  የሚቀጥል መሆኑን ገልፀዋል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments