ጥራት ያለው መረጃን  ለማደራጀት ትኩረት ሰጥቶ...

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

ጥራት ያለው መረጃን  ለማደራጀት ትኩረት ሰጥቶ መስራት  ያስፈልጋል።

ጥራት ያለው መረጃን  ለማደራጀት ትኩረት ሰጥቶ መስራት  ያስፈልጋል። 


አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 07 ቀን 2017 ዓ.ም


የልማት ተነሽ አርሶ አደሮችን መልሶ በማቋቋም  ሂደት  የልማት ተነሽ  አርሶ አደርና ቤተሰቦቻቸው ምዝገባና ልየታ ሲደረግ የነበረ ቢሆንም  መረጃቸው  በተለያዩ ምክንያቶች  ውድቅ ተደርጎባቸው የነበሩ አርሶ አደሮች ድጋሜ እንዲመዘገቡ  በተወሰነ ውሳኔ  ምዝገባና ልየታ መመሪያ  ቁጥር 001/2013   መሰረት ዳግም ምዝገባና ልየታ ለማድረግ ዝግጅት እተደረገ  እንደሆነ  የልማት ፓኬጅ ዝግጅትና ትግበራ ቡድን መሪ ወ/ሮ ብሀርነሽ አሰፋ ገልጸዋል፡፡

በመሆኑም    ቡድን መሪዋና ጠቅላላ ባለሙያ  በለሚኩራ ክፍለ ከተማ  የተለያዩ  ወረዳዎች አርሶ  አደርና ከተማ ግብርና ልማት ጽ/ቤት  ላይ በመገኘት  የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች  ባሉበት  ድጋፍና ክትትል  አድርገዋል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments