ዕቅድን መርህ አድርገን እንሰራለን፡፡
ዕቅድን መርህ አድርገን እንሰራለን፡፡
አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 08 2017 ዓ.ም
የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድን ካስኬድ በማድረግ ለዘርፎችና ለክፍለ ከተምች አውርዷል፡፡
ዋና ኮሚሽነር አቶ ባዩ ሽጉጤ ዕቅድን መርህ አድርገን መስራት አለብን ብለዋል፡፡
ዋና ኮሚሽነር መሪ ስራ ቆጥሮ በመስጠት ቆጥሮ የሚቀበል መሆኑን ገልፀዋል፡፡
አያይዘውም ሥራዎች አፈፃፀማቸውን እየተገመገመ ተጠያቂነትን እያሰፈነ መሄድ አለበት ብለዋል፡፡
ዋና ኮሚሽነር አቶ ባዩ ሽጉጤ ሁሉም አመራር በደረጃው ተፈራርም ስራዎች ማውረድ አለባቸው፤ ወቅቱን ጠብቆ ሪፓርት ተናባቢ በሆነ መንገድ መቅረብ አለበት፤በየደረጃው እየተገመገመ ግብረ መልስ እየተሰጠ መሄድ ያለበት መሆኑን ገልፀዋከል፡፡
በፊርማ ሥነ-ስርዓቱ ተቆጥሮ የተሰጣቸውን ስራ ቆጥረው የተቀበሉ መሆኑን አንስተዋል፡፡
ኮሚሽኑ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድን በመርህ ላይ ቆመን መምራት የሚገባ መሆኑን ተግባብተን የጋራ አቋም ተወስዷል፡፡
ዕቅድን መመሪያ አድርጎ መስራት ውጤታማነት የሚያመጣ አሰራር መሆኑም በመድረኩ የጋራ ተደርኋል፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments