
አንድነት ሀይል ነው ወ/ሮ ሎኮ ዳለቻ)
አንድነት ሀይል ነው ወ/ሮ ሎኮ ዳለቻ)
አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 15 ቀን 2017 ዓ.ም
የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድን በየክፍለከተማው ተወክለው ከመጡ የልማት ተነሽ አርሶ አደር ተወካዮች ጋር አብሮ ለመስራት ተፈራረሙ ፡፡
በ2018 በጀት ዓመት በተለየ ሁኔታ የራሳቸውንና የከተማውን ስም ያስጠሩ ሞዴል አርሶ አደሮችን ማበረታታት ላይ ኮሚሽኑ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራው ተግባር ነው ያሉት ም/ኮ ሎኮ ዳለቻ ናቸው፡፡አያይዘውም አብረን በመስራት ውሳኔ ሰጭ የሆነ ጠንካራ መዋቅር መገንባት አለብን ብለዋል፡፡
በተጨማሪም ይላሉ ኮሚሽነሯ የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ከማረጋገጥ አንጻር ሥራዎች አፈፃፀማቸውን እየተከታተልን ተጠያቂነትን እያሰፈነ መሄድ አለበት ብለዋል፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments