ስራን በቅብብሎሽ መስራት የመልካም አስተዳደር  ...

image description
- In የከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ    0

ስራን በቅብብሎሽ መስራት የመልካም አስተዳደር  ችግርን ይፈታል፡፡

ስራን በቅብብሎሽ መስራት የመልካም አስተዳደር  ችግርን ይፈታል፡፡


አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 20 ቀን 2017 ዓ.ም


የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድን  ከቅንጅታዊ ተቋማት ጋር  እቅድ የጋራ ካደረጉ በኋላ በትስስር የሚከናወኑ ተግባራት የስራ ስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡

ዋና ኮሚሽነር አቶ ባዩ ሽጉጤ ለኅብረተሰቡ የተሻለ አገልግሎት በመስጠት ፍላጎቱን ለማርካት የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት  በቅንጅት መስራት ትልቁን ሚና ይጫወታል ያሉት  7የከተማ አስተዳደሩ እና 2የፌደራል ተቋማት ጋር  የፊርማ ስነ-ስርአት  ላይ  አንስተዋል፡፡

በፊርማ ሥነ-ስርዓቱ ተቆጥሮ የተሰጣቸውን ስራ ቆጥረው የተቀበሉ መሆኑን  ተቋማቱ  አንስተዋል፡፡

ኮሚሽኑ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድን በእውቀት መምራት የሚገባ መሆኑን ተግባብተን የጋራ አቋም ተወስዷል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments