
የሌማት ትሩፋት መርሀግብር የዜጎችን ተጠቃሚነትን ያረጋግጣል፡፡
የሌማት ትሩፋት መርሀግብር የዜጎችን ተጠቃሚነትን ያረጋግጣል፡፡
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም
በየካ ክፍለ ከተማ፣በአዲስ ክፍለከተማ እና በሌሎቹም ክፍለከተሞች እና ወረዳዎች የከተማውን ነዋሪ የኑሮ ውድነት በሚደጉም ሁኔታ የግብርና ምርቶች በቀጥታ ለህብረተሰቡ እየቀረቡ እንደሆነ ተገለጸ፡፡
በ90 ቀናት በልዩ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ የሚገኘው የሌማት ትሩፋት ተግባራት ውጤቶች ፍሬ ያሳዩ መሆናቸውን ከራሳቸው አልፈው ለነዋሪዎች በማቅረብ ተጠቃሚዎች መሆናችው ተናግረዋል።
የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ጽ/ቤት ፣ኢንዱስትሪ፣ንግድ እና ሌሎች ተቋማት የተካቱበት ግብረሀይል ለመጪዉ አዲስ አመት የእንቁላል አቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት ግብረ ሀይሉ ለከተማችን የሚበቃ የእንቁላል ክምችት መኖሩን አረጋግጧል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments