
በጽኑ መሰረት ላይ የተገነባ ከተማ ያለማቋረጥ ወደፊት ይገሰግሳል !
በጽኑ መሰረት ላይ የተገነባ ከተማ ያለማቋረጥ ወደፊት ይገሰግሳል !
አዲስ አበባ፤ጳጉሜ 1/2017
“ጽኑ መሰረት፣ ብርቱ ሀገር” በሚል መሪ ቃል የሚከበረው “የጽናት ቀን” በተለያዩ ሁነቶች ይከበራል፡፡ ቀኑ በዋነኛነት የሀገርን ሉዓላዊነትና ክብር ለማስጠበቅ በየዘመናቱ የተከፈለውን መስዋዕትነት ለመዘከር እንዲሁም የአሁኑ ትውልድ የበለጸገች ጠንካራ ኢትዮጵያን ለመገንባት በቁጭት እንዲነሳሳ የማብቃት ግብ አለው፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments