
ቀኑን ስናከብር የኢትዮጵያ መልክ የሆነውን ፅናት ተላብሰን መሆን አለበት፡፡
ቀኑን ስናከብር የኢትዮጵያ መልክ የሆነውን ፅናት ተላብሰን መሆን አለበት፡፡
አዲስ አበባ፤ጳጉሜ 1/2017
በዓሉ ሲከበር በፅናት ሀገራቸውን ላገለገሉ ክብር የሚሰጥበት ፣ ያለንን የፅናት ጥንካሬ የምናስቀጥልበትና ለመጭው ትውልድ የምናወርስበት ነው።
ቀኑን ስናከብር የኢትዮጵያ መልክ የሆነውን ፅናት ተላብሰን ያስመዘገብናቸውን ድሎች ለማስቀጠልና የሚገጥሙ ፈተናዎችን ወደ መልካም ዕድል በመለወጥ ሀገራችንን ወደ አዲስ ብሩህ ተስፋ ለማሸጋገር የምንሰራበት ነው፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments