የእንቁላል ምርት በበቂ ሁኔታ ገበያ ላይ ቀርቧል...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

የእንቁላል ምርት በበቂ ሁኔታ ገበያ ላይ ቀርቧል።

የእንቁላል ምርት በበቂ ሁኔታ ገበያ ላይ ቀርቧል።


አዲስ አበባ፤ ጳጉሜ 2 ቀን 2017 ዓ.ም


አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በዚህ መልኩ የከተማ ግብርና ምርቷን ይዛ ለመጭው አዲስ ዓመት በባዛርና በሰንበት ገበያዎች ይዛ ቀርባለች።

መርካቶ ምርት ከውጭ አምጥታ ሳይሆን አምርታ ቀርባለች።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments