
ለሚ ኩራ እመርታን በከተማ ግብርና ምርት አሳምራዎለች።
ለሚ ኩራ እመርታን በከተማ ግብርና ምርት አሳምራዎለች።
አዲስ አበባ፤ ጳጉሜ 3 ቀን 2017 ዓ.ም
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ጽ/ቤት ከእንስሳት ልማትና ልህቀት ማዕከል እና ከክፍለ ከተማው የተገኘ የግብርና ምርት አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የእንቁላል ምርትን በ 12.50 ብር እያቀረበ ይገኛል።
"እምርታ ለዘላቂ ከፍታ"
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments