የሌማት ትሩፋት ውጤታችን ገበያን ከማረጋጋት ባሻ...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

የሌማት ትሩፋት ውጤታችን ገበያን ከማረጋጋት ባሻግር ህዝባችን የተመጣጠነ ምግብ እንዲያገኝ ያደርጋል፡፡

የሌማት ትሩፋት ውጤታችን ገበያን ከማረጋጋት ባሻግር ህዝባችን የተመጣጠነ ምግብ እንዲያገኝ ያደርጋል፡፡


ጳጉሜ 4/2017 ዓ.ም



"እምርታ ለዘላቂ ከፍታ"! በሚል መሪ ቃል ጳጉሜ 3 እንደ ሃገርም እንደ ከተማም  ቀኑን  እየተከበረ  ባለ ጊዜ የቂርቆስ ክፍለከተማ የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ጽህፈት ቤት በክፍለ ከተማው የሚገኘውን የሀይድሮፎኒክ የአትክልት ማምረቻ ስፍራ አስመርቋል፡፡

በምርቃቱ ወቅት  የከተማ ከፍተኛ አመራሮች፣የአዲስ አበባ ከተማ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነሮች  ወይዘሮ ሎኮ ዳልቻ እና ጸጋ ለማን (ዶ/ር)ጨምሮ በምርቃቱ ላይ ተገኝተው መልእክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments