
እንኳን ደስ አላችሁ !! እንኳን ደስ አለን !!
እንኳን ደስ አላችሁ !! እንኳን ደስ አለን !!
ለኮሚሽናችን አጠቃላይ ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ለሕዳሴ ግድባችን ምርቃት አደረሳችሁ !!አደረሰን!!
የኢትዮጵያ ማንሠራራት ጅማሮ፣የደም ጠብታ፤ የላብ ጠብታ ፣የዕንባ ጠብታ ፣የውኃ ጠብታ ድምር ውጤት ለሆነው ለሕዳሴ ግድባችን ምርቃት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!!
አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments