ጥራቱ፣ ኃይጅንና ደህንነቱ የተጠበቀ የሥጋ ምርት...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

ጥራቱ፣ ኃይጅንና ደህንነቱ የተጠበቀ የሥጋ ምርት ለማህበረሰቡ መቅረብ አለበት።

ጥራቱ፣ ኃይጅንና ደህንነቱ የተጠበቀ የሥጋ ምርት ለማህበረሰቡ መቅረብ አለበት።


አዲስ አበባ፤ ጳጉሜ 04 ቀን 2017 ዓ.ም


መጭውን የ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመት በዓል አስመልክቶ የህገወጥ እንስሳት እርድና ሥጋ ዝውውር ግብር-ኃይል የጋራ ዕቅድ ላይ ውይይት በማድረግ የሥራ ስምሪት ወስዷል።

በአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን የሰርተፊኬሽ፣ ኢንስፔክሽን እና ሬጉላቶሪ ዘርፍ ኃላፊ ፀጋ ለማ (ዶ/ር) ማህበረሰቡ ጥራት፣ ኃይጅንና ደህንነቱ በባለሙያዎች የተረጋገጠ የሥጋ ምርት ተጠቃሚ እንዲሆን በጥብቅ ዲሲፕሊን ይመራል ብለዋል።

ህገ-ወጥነትን ለመከላከል ማህበረሰቡም የድርሻውን ማበርከት እንደሚገባው ም/ኮሚሽነሩ ገልፀዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments