በመዲናዋ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

በመዲናዋ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

በመዲናዋ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ለምረቃ መብቃቱን በማስመልከት ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡

የሰልፉ ተሳታፊዎች በዚሁ ወቅት ሀገራዊ የልማት ስራዎችን ለመደገፍ እንደሚደግፉ ቃል ገብተዋል፡፡

በድጋፍ ሰልፉ ላይ፥ "ግድባችን የዓባይ ዘመን ትውልድ የተጋድሎ ሰንደቅ፣ በሕብረት ችለናል፣ ግድባችን በራስ አቅም፥ በአፍሪካዊነት ኩራት የተገነባ ሐውልት" የሚሉና ሌሎች የድጋፍ መልዕክቶች ተስተጋብተዋል፡፡

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ባሳለፍነው ማክሰኞ ለምረቃ መብቃቱ ይታወሳል፡፡

ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

YouTube ➲ https://bit.ly/4hnxoMs
Telegram ➲ https://bit.ly/4h2cPVT 
Facebook ➲ https://bit.ly/4gjsu1M
Tiktok ➲ https://bit.ly/4gdXK2o


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments