
የሰው ሃይልን ማመጣጠን የተገልጋይ እንግልትን ይቀንሳል፡፡
አዲስ አበባ፤ መስከረም 07 ቀን 2018 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሰው ሃይል ስምሪት በልዩ ሁኔታ ለማመጣጠን የወጣ የዝውውርና ምደባ ደንብ ዙሪያ ለክፍለከተማ ፣ ወረዳ ጽ/ቤት ኃላፊዎችና ቡድን መሪዎች እና የመአከል ጠቅላላ ሰራተኞች ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ወሰዱ፡፡
የምጥጥኑ ዋና አላማ ብዙ የሰው ሃይል ካለበት ትንሽ የሰው ሃይል ወደ አለበት ማመጣጠንና የመንግስት መስሪያቤቶች ላይ እየታ ያለውን የአፈጻጸም ክፍተትና የመልካም አስተዳደር ችግር ለመፍታት፣የባለጉዳይን እንግልት ለማስቀረት እንደሆነ ተብራርቷል፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments