
ድጋፍ የተደረገላቸው በፋሚሊ ቢዝነስ የተደራጁ ተጠቃሚዎች
አዲስ አበባ፤ መስከረም 08 ቀን 2018 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን በፋሚሊ ቢዝነስ ለተደራጁ ተጠቃሚዎች ባደረገው ድጋፍ መሰረት ክፍለከተሞች ዶሮ ኬጅ፣ጫጩት እና መኖ ዋና ኮሚሽነር ባዩ ሽጉጤ፣ ምክትል ኮሚሽነሮቹ እና ተደራጁ ማህበራት በተገኙበት የክፍለከተማ ግብርና ጽ/ቤት ኃላፊዎች ተረክበዋል፡፡
በተሠማሩበት የእርባታ ዘርፍ ራሳቸውን ከመቻል አልፈው አካባቢያቸውን እንዲጠቅሙ እና ኑሮ በማረጋጋት ከመንግሥት ጎን እንዲቆም ለተጠቃሚዎቹ ከአደራ ጭምር አመራሮቹ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
ድጋፍ የተደረገላቸው በፋሚሊ ቢዝነስ የተደራጁ ተጠቃሚዎች ደስታቸውን ገልፀዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments