
ግብርና የስርዓተ-ምግብና የምግብ ዋስትና እንዲሻሻል ያደርጋል ፡፡
ግብርና የስርዓተ-ምግብና የምግብ ዋስትና እንዲሻሻል ያደርጋል ፡፡
አዲስ አበባ፤ መስከረም ቀን 10/ 2018 ዓ.ም
የከተማ ግብርና ማለት አነስተኛ በሆኑ ቦታዎች ላይ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የእንስሳት (የዶሮ፣ወተት፣ዓሣና ድለባ) የእፀዋት (አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም የተፈጥሮ ሀብት) ልማት በማካሄድ ማምረትና የተመረቱ ምርቶችን ማቀነባበር፣ በማከፋፈል ጨምሮ ምርቱን ለቤት ፍጆታ ከማዋል ባሻገር ለሽያጭ በማዋል ተጨማሪ የገቢ ምንጭ በመፍጠር ነው።
የግብርና ምርትና ምርታማነት በመጠንና በጥራት በማሳደግ ኢኮኖሚን በማሻሻል በከተማና በከተማ ዙሪያ የሚኖረውን ህብረተሰብ የስርዓተ-ምግብና የምግብ ዋስትና እንዲሻሻል የሚያደርግ ማለት ነው፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments