
ዜጎችን በስራ እድል ፈጠራ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው፡፡
ዜጎችን በስራ እድል ፈጠራ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው፡፡
አዲስ አበባ፤ መስከረም ቀን 13/ 2018 ዓ.ም
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ እና ቂርቆስ ክፍለከተማ የስራ እድል ፈጠራ እና የሌማት ትሩፋት ተግባራት የ120 ቀናት እቅድ ባለድርሻዎች ጋር ገምግመዋል። በመሆኑም በሌማት ትሩፋት ዘርፎች ተጠቃሚ ለማድረግ እየተደረገ ያለው ጥረት ውጤት እየተገኘበት መሆኑ በውይይቱ ተነስቷል::
ለዜጎች የስራ እድል መፍጠር እንዲሁም የሌማት ትሩፋትን በማጠናከር የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የሚያስችሉ ተግባራት በመሆናቸው ልዩ ትኩረት ተሰጥቶባቸው እየተሰራባቸው እንደሆነም ተነግሯል::
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments