የሌማት ትሩፋት ንቅናቄ
አዲስ አበባ፤ መስከረም ቀን 14/ 2018 ዓ.ም
የሌማት ትሩፋት ንቅናቄ አርሶ አደሩ በአካባቢው የሚገኙ የልማት አቅሞችን በተሻለ ሁኔታ እንዲጠቀም ምቹ ሁኔታ እየፈጠረ ነው፡፡
በመሆኑም ለአርሶ አደሮች በአካባቢያቸው ያለውን እምቅ ሀብትና ጉልበት እንዲሁም ጊዜያቸውን አቀናጅተው እንዲጠቀሙ የሌማት ትሩፋት ሥራው ምቹ ሁኔታን እንደፈጠረም ነገራል ።
የሌማት ትሩፋት ሥራዎች የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ከማሻሻል እና የኢኮኖሚ አቅማቸውን ከማሳደግ ባሻገር ጤናማ ትውልድ ለማፍራት የሚረዱ ናቸው፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments