የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ
አዲስ አበባ፣ቀን 6/2/2018 ዓ.ም
የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ከጠቅላላ ሰራተኞች ጋር የሚደረገው ውይይት ተጀምሯል።
ተቋሙ ከተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት አኳያ ለስራችን እገዛ ሊያደርጉ የሚችሉ የተመረጡ ተቋማት ጋር በቅንጅት ለመስራት ስምምነት እንደተፈፀመ በሪፓርቱ መግቢያ ላይ ተነስቷል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments