የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙሥና መከታተያ ዳይሬክቶሬት
አዲስ አበባ፣ ቀን13/2/2018 ዓ.ም
የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙሥና መከታተያ ዳይሬክቶሬት በሥነ-ምግባርና መልካም አስተዳደር ዙሪያ ለጠቅላላ ሰራተኞች የሚሰጠው ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተጀመረ።
የአርሶ አደር ማቋቋም ልማት ዘርፍ ም/ኮ ሎኮ ዳለቻ የሥነ-ምግባር እና መልካም አስተዳደር ችግር የሰው ልጅ ወደዚች ምድር ከመጣ በኋላ የሚፈጠርና የሚፈታ ሰው ሰራሽ ባህሪወች ናቸው ብለው በመክፈቻ ንግግራቸው አስቀምጠዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments