መንግስት የዜጎችን የኑሮ ደረጃ በዘላቂነት እንዲሻሻል በትኩረት እየሰራ ነው::
መንግስት የዜጎችን የኑሮ ደረጃ በዘላቂነት እንዲሻሻል በትኩረት እየሰራ ነው::
አዲስ አበባ፣ ቀን 17/2/2018 ዓ.ም
የዶሮና ኬጂ ስርጭት መንግስት የዜጎችን የኑሮ ደረጃ በዘላቂነት እንዲሻሻል በትኩረት እየሰራ መሆኑን የሚያሳይ ነው(ም/ኮ/መለስ አንሸቦ)፡፡
በመሆኑም በዝቅተኛ ኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ተጠቃሚዎች የዶሮ ኬጂ እንዲሁም ለእያንዳንዳቸው 50 ዶሮ እና የ3 ወር መኖ በማሰራጨት ወደ ተግባር አስገብቷል ተብሏል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ድጋፍ ለክፍለ ከተሞች በፋሚሊ ቢዝነስ ለሚሰማሩ ተጠቃሚዎች የዶሮ ማርቢያ ኬጅ፣ ቄብ ዶሮ እና መኖ የአዲስ አበባ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ መለሰ አንሸቦ እንዲሁም የክፍለከተማና የወረዳ አመራሮችና ባለሙያዎች በተገኙበት ስርጭትቱ ተከናዉኗል።
የዶሮና ኬጂ ስርጭት መንግስት የዜጎችን የኑሮ ደረጃ በዘላቂነት እንዲሻሻል በትኩረት እየሰራ መሆኑን የሚያሳይ ነው(ም/ኮ/መለስ አንሸቦ)፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments