የአመራር  ኡደትና  መናበብ ለስራው መሳካት ወሳ...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

የአመራር  ኡደትና  መናበብ ለስራው መሳካት ወሳኝ ነው።

የአመራር  ኡደትና  መናበብ ለስራው መሳካት ወሳኝ ነው። 

አዲስ አበባ፣18/2/2018 ዓ.ም 

የጀነራል ካውንስል አባሉ   ባካሄደው ስብሰባ   የምጥጥን ስራው  በአግባቡና በመርህ ላይ  ተመስርቶ መሰራቱን  እና  አጠቃላይ የስራ ግምገማ  ውይይት አድርጓል። 

በመሆኑም  እቅድና ሪፓርት  አናቦ መሄድ፣ድጋፍና ክትትል  ውጤት ሊያመጣ  በሚችል መልኩ   መካሄድ ያለበት መሆኑን፣ ግብረ-መልሶች  ተግባራዊ ስለመደረጋቸውና ውጤት እያመጡ ስለመሆናቸው  እና የአመራር  ኡደትና መናበብ  ለስራው ውጤት መናበብ መቻል እንዳለበት  በመሳሰሉት ጉዳዮች  ግምገማ ተካሂዷል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments