የከተማ ግብርና ልማትን አጠናክሮ ለማስቀጠል ሙያ...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

የከተማ ግብርና ልማትን አጠናክሮ ለማስቀጠል ሙያዊና ቴክኒካል የሆነ ድጋፍና ክትትል ያስፈልጋል፡፡

የከተማ ግብርና ልማትን አጠናክሮ ለማስቀጠል ሙያዊና ቴክኒካል የሆነ ድጋፍና ክትትል ያስፈልጋል፡፡


አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 20 ቀን 2018 ዓ.ም



ሁሉም የዓላማ ፈፃሚ ዘርፎች በየዘርፋቸው እስከ ተጠቃሚ ድረስ በመውረድ ሙያዊና ቴክኒካል ድጋፍና ክትትል እያደረገ ይገኛል፡፡
ድጋፍና ክትትሉ በየዘርፉ እየተደረገ ቢሆንም በቀጣይ በቅርብ ቀናት እንደ ኮሚሽን በሁሉም ዘርፍ ላይ ያለው የሥራ እንቅስቃሴ ምን ላይ እንደሚገኝ ከማዕከል እስከ ተጠቃሚ ድረስ የሚካሄድ መሆኑም ተጠቁሟል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments