ማዕከሉ ለስርጭት የደረሱ የአትክልት ችግኞችን እያሰራጨ መሆኑን ገለፀ፡፡
ማዕከሉ ለስርጭት የደረሱ የአትክልት ችግኞችን እያሰራጨ መሆኑን ገለፀ፡፡
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 20 ቀን 2018 ዓ.ም
በአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን የከተማ ግብርና ሰርቶ ማሳያና ግብዓት ብዜት ማዕከል ለስርጭት የደረሱ የአትክልት ችግኞችን እያሰራጨ መሆኑን የማዕከሉ ሥራ አስኪያጅ አቶ አብደታ ደሜ ገልፀዋል፡፡
ሥራ አስኪያጁ የአትክልት ችግኞቹ ዋጋ እጅግ በጣም ተመጣጣኝ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ ጎመን= 1ብር፣ ቆስጣ=0.50 ሳንቲም፣ ሰላጣ=0.50 ሳንቲም፣ ጥቅል ጎመን=0.50 ሳንቲም፣ ቀይ ሽንኩርት=0.50 ሳንቲም፣ ዝኩኒ= 3ብር፣ ደበርጃን 1ብር፣ ቲማቲም=0.50 ሳንቲም መሆኑን አያይዘው አንስተዋል፡፡ አድራሻ፡- ኮተቤ ኪዳነምህረት (ብረታ ብረት) በተለምዶ አማኙኤል መውጫ ተብሎ በሚጠራው ከዋናው አስፓልት በግምት 200 ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ፡፡
ስልክ ቁጥር 09-11-57-49-43
ለበለጠ መረጃ
YouTube ➲ https://bit.ly/4hnxoMs
Telegram ➲ https://bit.ly/4h2cPVT
Facebook ➲ https://bit.ly/4gjsu1M
Tiktok ➲ https://bit.ly/4gdXK2o
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments