የከተማ ግብርናን አጠናክሮ ለማስቀጠል   ሙያዊና...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

የከተማ ግብርናን አጠናክሮ ለማስቀጠል   ሙያዊና ቴክኒካል ድጋፍና ክትትል ወሳኝነት አለው፡፡

የከተማ ግብርናን አጠናክሮ ለማስቀጠል   ሙያዊና ቴክኒካል ድጋፍና ክትትል ወሳኝነት አለው፡፡ 


አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 20 ቀን 2018 ዓ.ም


የከተማ ግብርናን አጠናክሮ ለማስቀጠል  በአካል  ተገኝቶ ሙያዊና ቴክኒካል  ድጋፍና  ማድረግ  አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የዓላማ ፈፃሚ ዘርፎች በየዘርፋቸው እስከ ተጠቃሚ ድረስ በመውረድ የ1ኛ ሩብ  ዓመት  የዝግጅትና  የተግባር  ምዕራፍ  ዕቅድ  አፈጻጸም ሙያዊና ቴክኒካል ድጋፍ እያደረጉ እንደሆነ ተነግሯል፡፡

በመሆኑም ድጋፍና ክትትሉ በቀጣይ  ቀናቶችም ተጠናክረ እሚቀጥል መሆኑና እንደ ኮሚሽን በሁሉም ዘርፍ ላይ ያለው የሥራ እንቅስቃሴ ምን ላይ እንደሚገኝ  የሚገመገም መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ 
 
 በመሆኑም  ተጠቃሚዎች ከእጸዋትና እስሳት በተጨማሪ   የአሳ ጫጩት  አስገብተው በአሳ   እርባታ ዘርፍ  እና  በዶሮ  እርባታ ወደ  ስራ  የገቡ መሆኑ  በድጋፍና ክትትሉ  የታዩ ተግባራቶች  ናቸው ተብሏል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments