ሥራዎችን በቅርበት መከታተል የሚጠበቀውን ውጤት ለማስመዝገብ ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡
ሥራዎችን በቅርበት መከታተል የሚጠበቀውን ውጤት ለማስመዝገብ ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 20 ቀን 2018 ዓ.ም
ኮሚሽኑ በእንስሳት እና በእጽዋት ዘርፍ ከሪፖርት ባሻገር መሬት ላይ ያለውን እውነታ መስክ ላይ ተገኝቶ ምልከታ እያደረገ ይገኛል፡፡
ባለሙያዎች በምልከታቸው ዕቅድና ሪፖርትን መሬት ላይ ካለው እውነታ ጋር እያናበቡ ምልከታ ማድረጋቸውን ለድጋፍና ክትትል የወጡ ባለሙያዎች እየላኩልን ባለው መረጃ ገልፀውልናል፡፡
ድጋፍና ክትትሉ ከቢሮ አልፎ ተጠቃሚዎች ላይ ቤት ለቤት በመንቀሳቀስ መደረጉ ያሉትን መልካም አጋጣሚዎች እና ተግዳሮቶችን በቅርበት ለመመልከትና መፍትሔ ለመስጠት ወሳኝ መሆኑን ባለሙያዎች ገልፀዋል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
YouTube ➲ https://bit.ly/4hnxoMs
Telegram ➲ https://bit.ly/4h2cPVT
Facebook ➲ https://bit.ly/4gjsu1M
Tiktok ➲ https://bit.ly/4gdXK2o
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments