አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም 

የማዕከል ክትትልእና ደጋፍ ቡድን፣  የክ/ከተማ  ባለሙያ እና የወረዳ ቡድን  መሪ   ግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ  በጋራ   በመሆን  በአዲስ ከተማ  ክፍለከተማ ነባር እና አዲስ ተጠቃማዎች ፣የስራ ዕድል፣ሞዴል ተቋማት(እዲስ እና ነባር፣የመስኖ ልማት  አትክልት ምርጥ ዘር + ኮምፖስት+በመስመር  የተዘራ  የክላስተር   እርሻ  በተደረገው  አጠቃላይ የመስክ  ምልክታ    በጣም   ጥሩ   ደርጃ   ላይ   መሆኑን    የድጋፍና  ክትትሉ  አባላት  አረጋግጧል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments