አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም 

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ     በዝግጅት ዕራፍ ላይ  እቅድ ከክፍለከተማ   ወደ ወረዳ  ካስኬድ ተደርጎ የወረደ በመሆኑ   በተግባር  ምእራፍ  ላይ ደግሞ  ተናባቢ  መሆኑ  ከተገመገመ በኋላ   በእንስሳትና በዕጽዋት  የተሰሩ  ሥራዎችን  በተመረጡ ብሎኮች  ተጠቃሚዎች  እና ተቋማትን  ጭምር  በቼክሊስቱ መሠረት  ሙያዊ  ድጋፍ  በማድረግ  የድጋፍና ክትትሉ ቡድን  በመስክ  ምልከታ  ማድረጉን  ገለፀ፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments