አዲስ ሌማት! ከሸማችነት ወደ አምራችነት!

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

አዲስ ሌማት! ከሸማችነት ወደ አምራችነት!

አዲስ ሌማት! ከሸማችነት ወደ አምራችነት!


አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም



የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ሳምንታዊ ሌማት ትሩፋት አፈፃፀምን ከክፍለ ከተማ የዘርፉ ባለሙያዎች ጋር በመሆን ግምገማ አድርጓል፡፡
ከተማ ግብርና ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ መሐመድ ልጋኔ የሌማት ትሩፋት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ሥራዎች በየዕለቱ ያሉበት ነባራዊ ሁኔታ ሙያዊ እና ቴክኒካል በሆነ መልኩ መገምገም አለበት፤ በሳምንት ሁለት ጊዜ ደግሞ ሪፖርቱ ለማዕከል እየተላከና እየተጠመረ የጋራ መደረግ እንዳለበት ገልፀዋል፡፡
ባለሙያዎቹ አሁን ላይ ሌማት ትሩፋት ለብዙዎች የሥራ ዕድል የፈጠረና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሞና ያለው መሆኑን ተናግረዋል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments