ከተማ ግብርና የከተማዋ ኢኮኖሚ ላይ ያለው ድርሻ ቀላል የማይባል ነው።
ከተማ ግብርና የከተማዋ ኢኮኖሚ ላይ ያለው ድርሻ ቀላል የማይባል ነው።
አዲስ አበባ።፤ ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም
ከተማን ሊመግብ የሚችል እምቅ ሃብት እንዳለ ዛሬ በን/ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጉብኝት ያደረጉ አመራሮችና ባለሙያዎች ገለፁ።
በመስክ ምልከታችን በክፍለ ከተማው ግቢ ውስጥ የተሰሩ ሞዴል የከተማ ግብርና ሰርቶ ማሳያ፣ ወረዳ 11 የሚገኘውን የአቶ አበራ ፋርም ናፊራ የከብትና የዶሮ እርባታ እንዲሁም ወረዳ 12 ሰገነት የወተት ላም እርባታ ተዘዋውረን ጎብኝተናል።
በጉብኝቱም በርካት አስተምህሮዎች ተወስደዋል። የጉብኝቱ ተሳታፊዎችም በርካታ ልምዶችን ማግኘታቸውን ገልፀል።
በጉብኝቱ ተሳታፊ የነበሩ የሚዲያ ተቋማትም በርካታ መሰጃዎችን ያገኙ በመሆኑ ተሞክሮውን ለሌሎች ተደራሽ በማድረግ ኃላፊነታቸውን እንደሚወጡ ተናግረዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments