በላፍቶ ቁጥር ሁለት የገበያ ማዕከል ከ165 ሺ...

image description
- In አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን    0

በላፍቶ ቁጥር ሁለት የገበያ ማዕከል ከ165 ሺ በላይ የእንቁላል ምርት ለማህበረሰቡ ቀረበ።

በላፍቶ ቁጥር ሁለት የገበያ ማዕከል ከ165 ሺ በላይ የእንቁላል ምርት ለማህበረሰቡ ቀረበ።
ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም፤ አዲስ አበባ
===
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በላፍቶ ቁጥር ሁለት አዲስ በተገነቡ ሱቆች የከተማ ግብርና ውጤቶች ከሆኑት የአትክልትና ፍራፍሬ በተጨማሪ የእንስሳት ተዋፅኦ ምርቶች መሸጫ ሱቆችን ለአርሶ አደሮች አስተላልፏል።
በአዲስ አበባ ከተማ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ስር የሚገኘው የእንስሳት ልማት እና ልኅቀት ማዕከልም የዕድሉ ተጠቃሚ በመሆን የሱቅ ቁጥር መ1 በመረከብ ከ165ሺህ በላይ  የእንቁላል ምርት አቅርቦ የህብረተሰቡን የኑሮ ውድነት ጫና ለመቀነስ ዝግጅቱን አጠናቋል።
በዛሬው ዕለትም ሱቆቹና ምርቶቹ የከተማችን ከንቲባን ጨምሮ በሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ዘገባውን ያደረሰን ከእንስሳት ልማትና ልህቀት ማዕከል ስሜነህ አማረ


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments